Production Planning and Monitoring Specialist

Position:

Organization: GM Furniture S.C

Not Specified

  • ብዛት፡ 1

  • ደመወዝ፡ በስምምነት

የስራ መስፈርቶች

  • የት/ት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ድግሪ ወይም ዲፕሎማ በማኔጅመንት፣ አካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር

  • የስራ ልምድ፡ 1 አመት

የማመልከቻ መመሪያ

  • አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር መስቀል ፍላወር ድሪም ላይነር ሆቴል ፊት ለፊት ጀምስ ህንጻ 1ኛ ፎቅ በሚገኘው ሽያጭ ማዕከል ወይም ፒያሳ/ኤልያና ሞል ፊት ለፊት ወይም ቄራ በሚገኙ የድርጅታችን የሽያጭ ማዕከላት ወይም በድርጅታችን ዋና መሥሪያ ቤት ወለቴ ኖክ አደባባይ አለፍ ብሎ ሊሊ መናፈሻ ፊት ለፊት ወይም ኬርላንድ ሆስፒታል አጠገብ በአካል በመኘት ወይም በኢሜል gmfurnituresc@gmail.com መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251113870206/ +251118391580 ይደውሉ።

Job Requirements Bachelor's Degree or Diploma in Management, Accounting or in a related field of study with relevant work experience How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር መስቀል ፍላወር ድሪም ላይነር ሆቴል ፊት ለፊት ጀምስ ህንጻ 1ኛ ፎቅ በሚገኘው ሽያጭ ማዕከል ወይም ፒያሳ/ኤልያና ሞል ፊት ለፊት ወይም ቄራ በሚገኙ የድርጅታችን የሽያጭ ማዕከላት ወይም በድርጅታችን ዋና መሥሪያ ቤት ወለቴ ኖክ አደባባይ አለፍ ብሎ ሊሊ መናፈሻ ፊት ለፊት ወይም ኬርላንድ ሆስፒታል አጠገብ በአካል በመኘት ወይም በኢሜል gmfurnituresc@gmail.com መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251113870206/ +251118391580 ይደውሉ።

Deadline: Jan 28, 2026, 12:00 AM

Location:

Amount: 1