Position:
Organization: DH Geda Trade and Industry PLC
ደመወዝ ፡ ገላን
የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
ደመወዝ፡ በስምምነት
ብዛት: 1
የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በ ቴክስታይል ኢንጅነሪንግ ወይም በተመሳሳይ መስክ
የስራ ልምድ: በቴክስታይል ወይም በተመሳሳይ ፋብሪካ ውስጥ ለ6 አመት የሰራና በፈረቃ መሪነት ቢያንስ 2 አመት የሰራ
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቦሌ ዲኤች ገዳ ታወር 10ኛ ፎቅ የሰው ሃይል ልማት እና አስተዳደር ቢሮ በአካል ወይም በኢሜል፡ dhgeda.tradehr@yahoo.com ወይም ፖ. ሳ .ቁ 534 በመላክ መመዝገብ ይችላሉ።
Job Requirements Bachelor's Degree in Textile Engineering or in a related field of study with relevant work experience, out of which 2 years Shift leadership How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቦሌ ዲኤች ገዳ ታወር 10ኛ ፎቅ የሰው ሃይል ልማት እና አስተዳደር ቢሮ በአካል ወይም በኢሜል፡ dhgeda.tradehr@yahoo.com ወይም ፖ. ሳ .ቁ 534 በመላክ መመዝገብ ይችላሉ።Deadline: Mar 17, 2025, 12:00 AM
Location: Gelan
Amount: 1