Professional Nurse IV
Position:
Organization: Wolkite University
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
- የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በነርሲንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች
- የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት
- ብዛት፡ 1
- ደመወዝ፡ 14983
- የስራ ቦታ፡ ቡታጅራ ካምፓስ
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
- የታካሚዎችን የጤና ሁኔታ መገምገም
- በሀኪም የታዘዙ መድኃኒቶችን በትክክል መስጠት እና የታካሚውን ምላሽ መከታተል
- ከከፍተኛ ነርሶች እና ከሀኪሞች ጋር በመተባበር የታካሚዎችን የሕክምና ዕቅድ ተግባራዊ ማድረግ
- በቀዶ ጥገና ወይም በተለያዩ የሕክምና ምርመራዎች ወቅት ለሀኪሞች አስፈላጊውን ድጋፍ መስጠት
- አስቸኳይ የሕክምና እርዳታ (Emergency care) በሚያስፈልግበት ወቅት ፈጣን ምላሽ መስጠት
- የታካሚዎችን የሕክምና ታሪክ፣ የተሰጡ መድኃኒቶችን እና የታዩ ለውጦችን በጥንቃቄ መመዝገብ
- ያልተለመዱ ወይም አሳሳቢ የጤና ለውጦች ሲታዩ ወዲያውኑ ለሚመለከተው የጤና ባለሙያ ሪፖርት ማድረግ
የማመልከቻ መመሪያ፡
አመልካቾች የሥራ መደቡን በመጥቀስ፣ የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በማያያዝ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የብቃትና ሰው ሀብት አስተዳደር ሥራ አስፈፃሚ ቢሮ አዲሱ ማዕከላዊ ሕንፃ አንደኛ ፎቅ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ። በአካል ቀርበው ማመልከት የማይችሉ በኢሜል አድራሻችን hr@wku.edu.et መላክ ይቻላሉ። በተጨማሪም በቡታጅራ ከተማ የሚገኙ ተመዝጋቢዎች በቡታጅራ ካምፓስ የብቃትና ሰው ሃብት አስተዳደር ቢሮ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፡፡
ማስታወሻ፦ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ የዲግሪ ትምህርት ማስረጃ የሚያቀርቡ አመልካቾች የመውጫ ፈተና ያለፉበትን ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል። እንዲሁም ከግል ተቋማት የሚቀርቡ የሥራ ልምድ ማስረጃዎች የሥራ ግብር የተከፈለባቸው መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
Job Requirements የመጀመሪያ ዲግሪ በነርሲንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - የታካሚዎችን የጤና ሁኔታ መገምገም - በሀኪም የታዘዙ መድኃኒቶችን በትክክል መስጠት እና የታካሚውን ምላሽ መከታተል - ከከፍተኛ ነርሶች እና ከሀኪሞች ጋር በመተባበር የታካሚዎችን የሕክምና ዕቅድ ተግባራዊ ማድረግ - በቀዶ ጥገና ወይም በተለያዩ የሕክምና ምርመራዎች ወቅት ለሀኪሞች አስፈላጊውን ድጋፍ መስጠት - አስቸኳይ የሕክምና እርዳታ (Emergency care) በሚያስፈልግበት ወቅት ፈጣን ምላሽ መስጠት - የታካሚዎችን የሕክምና ታሪክ፣ የተሰጡ መድኃኒቶችን እና የታዩ ለውጦችን በጥንቃቄ መመዝገብ - ያልተለመዱ ወይም አሳሳቢ የጤና ለውጦች ሲታዩ ወዲያውኑ ለሚመለከተው የጤና ባለሙያ ሪፖርት ማድረግ How to Apply አመልካቾች የሥራ መደቡን በመጥቀስ፣ የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በማያያዝ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የብቃትና ሰው ሀብት አስተዳደር ሥራ አስፈፃሚ ቢሮ አዲሱ ማዕከላዊ ሕንፃ አንደኛ ፎቅ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ። በአካል ቀርበው ማመልከት የማይችሉ በኢሜል አድራሻችን hr@wku.edu.et መላክ ይቻላሉ። ማስታወሻ፦ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ የዲግሪ ትምህርት ማስረጃ የሚያቀርቡ አመልካቾች የመውጫ ፈተና ያለፉበትን ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል። እንዲሁም ከግል ተቋማት የሚቀርቡ የሥራ ልምድ ማስረጃዎች የሥራ ግብር የተከፈለባቸው መሆን ይኖርባቸዋል፡፡Deadline: May 16, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 1
