Project Administer

Position:

Organization: Yotek Construction

Not Specified

  • ብዛት፡ 3

  • የስራ ቦታ፡ ገልጎ ምእራብ ጎንደር

የስራ መስፈርቶች

  • የት/ት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ በማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር

  • የስራ ልምድ: 7-5 አመት፣ ከዚህም ውስጥ 2 አመት በመንገድ ፕሮጀክት የሰራ/ች

የማመልከቻ መመሪያ

  • አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ዮቴክ ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግል ማህበር ሳርቤት ቫቲካን አምባሲ ፊት ለፊት መርየም ህንፃ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።ለበለጠ መረጃ ስልክ:- +251115573196/+251115573197 ይደውሉ።

Job Requirements Bachelor's Degree or Diploma in Management or in a related field of study with relevant work experience, out of which 2 years in road project. How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ዮቴክ ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግል ማህበር ሳርቤት ቫቲካን አምባሲ ፊት ለፊት መርየም ህንፃ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።ለበለጠ መረጃ ስልክ:- +251115573196/+251115573197 ይደውሉ።

Deadline: Jan 5, 2026, 12:00 AM

Location:

Amount: 3