Position:
Organization: Amdehun General Trading plc
የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
ደሞዝ፡ በስምምነት
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ብዛት፡ 1
የት/ት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ድግሪ በሲቪል ምህንድስና በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች
የስራ ልምድ፡ 10 አመት እና ከዛህ ውስጥ 5 አመት በፕሮጀክት አስተባባሪነት ወይም በፕሮጀክት ስራ አስኪያጅነት የሰራ/ች
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ፒያሳ ካቴድራል ት/ቤት ፊት ለፊት ከሚገኘው ካንትሪ ታወር ህንጻ 7ኛ ፎቅ ቢሮ 701 በአካል በመምጣት ማመልከት ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251111266600 / +25111126601 መደወል ይችላሉ
Job Requirements Bachelor's Degree in Civil Engineering or in a related field of study with relevant work experience, out of which 5 years have worked as a project coordinator or project manager How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ፒያሳ ካቴድራል ት/ቤት ፊት ለፊት ከሚገኘው ካንትሪ ታወር ህንጻ 7ኛ ፎቅ ቢሮ 701 በአካል በመምጣት ማመልከት ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251111266600 / +25111126601 መደወል ይችላሉDeadline: May 15, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 1