Project Manager

Position:

Organization: Alemayehu Tefera Water Works Construction & General Contractor

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

  • የመጀመሪያ ዲግሪ በሳኒተሪ፣ በሀይድሮሊክስ፣ በወተር ሰፕላይ፣ በሲቪል ኢንጂነሪንግ፣ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች እና የታደሰ ፕሮፌሽናል ላይሰንስ ያለው/ላት

  • በሙያው ጠቅላላ 15 ዓመት የሰራ እና ከዚህ ውስጥ በዌስት ወተር ትሪትመንት ኮንስትራክሽን ላይ 5 ዓመት እና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ ያለው

  • የስራ ቦታ፡ፕሮጀክት

የማመልከቻ መመርያ፡

  • አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ለቡ ሙዚቃ ቤት አካባቢ ኃብታም ሴንተር ህንጻ አጠገብ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ኤርቱ ቅርንጫፍ ፊት ለፊት ባለው ህንጻ ላይ 4ኛ ፍሎር ላይ አለማየሁ ተፈራ ጠቅላላ ውኃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ቢሮ በመገኘት ወይም በኢሜይል አድራሻ: semereab.demissie@gmail.com በመላክ መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251913031050 ይደውሉ።

Job Requirements Bachelor's Degree in Sanitary, Hydraulics, Water Supply, Civil Engineering or in a related field of study with a professional license and relevant work experience, out of which 5 years of experience in wastewater treatment construction Location: Project How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ለቡ ሙዚቃ ቤት አካባቢ ኃብታም ሴንተር ህንጻ አጠገብ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ኤርቱ ቅርንጫፍ ፊት ለፊት ባለው ህንጻ ላይ 4ኛ ፍሎር ላይ አለማየሁ ተፈራ ጠቅላላ ውኃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ቢሮ በመገኘት ወይም በኢሜይል አድራሻ: semereab.demissie@gmail.com በመላክ መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251913031050 ይደውሉ።

Deadline: May 30, 2025, 12:00 AM

Location:

Amount: 3

SIMILAR JOBS

No results found

feeling blue