የስራ መስፈርቶች
- የት/ት ደረጃ፡ ማስተርስ ወይም የመጀመሪያ ድግሪ በኮንስትራክሽን ማኔጅመንት፤ በሲቪል ምህንድስና ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
- የስራ ልምድ፡ 12-14 አመት፣ ከዚህም ውስጥ 2-4 አመት በፕሮጀክት ስራ አስኪያጅነት የሰራ
የማመልከቻ መምሪያ፡
- አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ቦሌ መሰናዶ ት/ቤት ጎን በእምነት ሬስቶራንት አጠገብ ፤ ኦሮሚያ ኢንተርናሸናል ባንክ ጨፌ ቅርንጫፍ ያለበት ህንጻ 2ኛ ፎቅ ገምሹ በየነ ኮንስትራክሽን ሃላፊነቱ የትወሰነ የግል ማህበር በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።ለበለጠ መረጃ +25116621182 ይደውሉ፡፡
Job Requirements
Master's or Bachelor's Degree in Construction Management, Civil Engineering, or a related field with relevant work experience, out of which 2-4 years in Project Management.
How to Apply
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ቦሌ መሰናዶ ት/ቤት ጎን በእምነት ሬስቶራንት አጠገብ ፤ ኦሮሚያ ኢንተርናሸናል ባንክ ጨፌ ቅርንጫፍ ያለበት ህንጻ 2ኛ ፎቅ ገምሹ በየነ ኮንስትራክሽን ሃላፊነቱ የትወሰነ የግል ማህበር በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።ለበለጠ መረጃ +25116621182 ይደውሉ፡፡