Project Manager

Position:

Organization: City Government of Addis Ababa Construction Design Building & Consultation Enterprise

Not Specified

ብዛት ፡ 10

ደመወዝ ፡ 23389

የስራ መስፈርቶች

የት/ት ደርጃ፡ ፒኤችዲ ወይም ዲግሪ ሲቪል መሐንዲስ, የግንባታ ቴክኖሎጂ እና አስተዳደር ወይም የግንባታ ምህንድስና ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር

የስራ ልምድ፡ 5/7/9 ዓመት ከዚህ ውስጥ 3 አመት በሃላፊነት የሰራ/ች

የማመልከቻ መመርያ፡

አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቃሊቲ የአሽከርካሪዎች ማሰልኛ ፊት ለፊት በCCRDA እና OCC መሃል ባለው መንገድ 100 ሜትር ገባ ብሎ የቀድሞው አግሮስቶን ማምርቻ ማእከል ግቢ ውስጥ የሰው ሃብት ልማት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።ለበለጠ መረጃ:+25118887032 ይደውሉ።


Job Requirements PhD/Mater's or Bachelor's Degree in Civil Engineering, Construction Technology and Management, or Construction Engineering, or a related field with relevant work experience, out of which 3 years in responsibility How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቃሊቲ የአሽከርካሪዎች ማሰልኛ ፊት ለፊት በCCRDA እና OCC መሃል ባለው መንገድ 100 ሜትር ገባ ብሎ የቀድሞው አግሮስቶን ማምርቻ ማእከል ግቢ ውስጥ የሰው ሃብት ልማት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።ለበለጠ መረጃ:+25118887032 ይደውሉ።

Deadline: Aug 12, 2025, 12:00 AM

Location:

Amount: 10

SIMILAR JOBS

No results found

feeling blue