Position:
Organization: Enyi General Business PLC
የስራ መደቡ መጠሪያ፡ ፕሮጄክት ነርስ
ብዛት፡ 2
የስራ ቦታ፡ ለአዋሽ እና ለአዲስ አበባ
ደመወዝ፡ በስምምነት
ዲፕሎማ በነርሲንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ የተመረቀ/ች
3 አመት እና ከዛ በላይ የስራ ልምድ
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ፒያሳ ከድሮ አንበሳ መድሃኒት ቤት ከፍ ብሎ በሚገኘው 3ኤፍ ህንፃ 8ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 808 በአካል በመምጣት ወይም በፖስታ፡ ፓ.ያ.ቁ 17963 በመላክ ማመልከት ይችላሉ።
ለበለጠ መረጃ +251919344995 መደወል ይችላሉ
Job Requirements Diploma in Nursing or in a related field of study with relevant work expereince How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ፒያሳ ከድሮ አንበሳ መድሃኒት ቤት ከፍ ብሎ በሚገኘው 3ኤፍ ህንፃ 8ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 808 በአካል በመምጣት ወይም በፖስታ፡ ፓ.ያ.ቁ 17963 በመላክ ማመልከት ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251919344995 መደወል ይችላሉDeadline: Jun 2, 2025, 12:00 AM
Location: Piassa
Amount: 2