Project Store Officer
Position:
Organization: Yotek Construction
Not Specified
ብዛት፡ 1
የስራ ቦታ፡ ገለጎ (ምዕራብ ጎንደር)
የስራ መስፈርቶች
የት/ት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ድግሪ ወይም ዲፕሎማ በአካውንቲንግ፣ ቢዝነስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
የስራ ልምድ: 8-6 አመት፣ ከዚህም ውስጥ 2 አመት በሃላፊነት የሰራ/ች
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ዮቴክ ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግል ማህበር ሳርቤት ቫቲካን አምባሲ ፊት ለፊት መርየም ህንፃ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።ለበለጠ መረጃ ስልክ:- +251115573196/+251115573197 ይደውሉ።
Deadline: Jan 5, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 1
