Property and General Services Department Manager
Position:
Organization: KK PLC
Not Specified
ብዛት፡ 1
ደመወዝ፡ በስምምነት
የስራ መስፈርቶች
የት/ት ደረጃ፡ ማስተርስ ወይም የመጀመሪያ ድግሪ በማኔጅመን፣ ፐርቼዚንግ እና ሰፕላይ ማኔጅመንት፣ ሰው ሃብት አስተዳደር ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
የስራ ልምድ: 8-6 አመት ፣ ከዚህም ውስጥ 3/2 አመት በሃላፊነት የሰራ/ች
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ አቃቂ ቃሊቲ ወረዳ 9 ኬኬ ጨርቃ ጨርቅ ፋብሪካ በአካል በመገኘት ወይም በኢሜል አድራሻ kkplc.jobs@kkplcethiopia.et መመዝገብ ይችላሉ።ለበለጠ መረጃ +251115159015 ይደውሉ።
Deadline: Feb 11, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 1
