Property and General Services Manager

Position:

Organization: KB Academy

Not Specified

ብዛት፡ 1

የስራ ቦታ፡ ዋና መ/ቤት

ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሰረት

ጾታ፡ ወንድ

የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት

የስራ መስፈርቶች

የት/ት ደረጃ፡ በቢኤ ዲግሪ በሎጂስቲክ እና ሰፕላይ ማኔጅመንት፣ ቢዚነስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች

የስራ ልምድ፡ 5 ዓመት እና አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ከዚህበቂ የኮፒውተር

የማመልከቻ መመርያ፡

አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ኬቢ ኢንተርናሽናል የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ከኢምፔሪያል ሆቴል አጠገብ የሰው ሃብት አስተዳደር ክፍል 1ኛ ፎቅ በአካል በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +25 1116298736 /ኤሜል፡ transcrip@kbccademyethiopia.org or Telegram: @kbdcqdemy_officic

Job Requirements Bachelor's Degree in Logistics and Supply Management, Business or in a related field of study with relevant work experience How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ኬቢ ኢንተርናሽናል የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ከኢምፔሪያል ሆቴል አጠገብ የሰው ሃብት አስተዳደር ክፍል 1ኛ ፎቅ በአካል በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251116298736 /ኤሜል፡ @kbccademyethiopia.org

Deadline: Jun 2, 2025, 12:00 AM

Location:

Amount: 1

SIMILAR JOBS

No results found

feeling blue