Position:
Organization: Wegeret Construction PLC
ደመወዝ፡ በስምምነት
ብዛት፡ 2
የስራ ቦታ፡ የተለያየ ፕሮጀክት
የት/ት ደረጃ: ዲፕሎማ በማኔጅመንት፣ አካውንቲንግ ወይም በተመሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች
የሥራ ልምድ: የኮንስትራክሽን ድርጅት ውስጥ 2 አመት ያለው/ያላት እና በውሃ ፕሮጀክት ላይ የሰራ/ች
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ከደበል ወደ መስቀል ፍላወር መሄጃ መርከብ ፕላዛ ህንጻ ፊት ለፊት በሚገኘው መንገድ ገባ ብሎ በድርጅቱ የሰው ሃይል አስተዳደር እና ጠቅላላ አገልግሎት ዋና ክፍል ሃላፊ ቢር በአካል ወይም በኢሜል፡ wegeret.cons@gmail.com በመላክ መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡ +251114667908 መደወል ይችላሉ።
Job Requirements Diploma in Management, Accounting or in a related field of study with relevant work experience How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ከደበል ወደ መስቀል ፍላወር መሄጃ መርከብ ፕላዛ ህንጻ ፊት ለፊት በሚገኘው መንገድ ገባ ብሎ በድርጅቱ የሰው ሃይል አስተዳደር እና ጠቅላላ አገልግሎት ዋና ክፍል ሃላፊ ቢር በአካል ወይም በኢሜል፡ wegeret.cons@gmail.com በመላክ መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡ +251114667908 መደወል ይችላሉ።Deadline: May 7, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 2