Property Inventory and Allocation Officer 1

Position:

Organization: Addis Ababa Water and Sewerage Authority (AAWSA)

Not Specified

የስራ መደቡ መጠሪያ፡ የንብረት ክምችትና ዕደላ ኦፊሰር 1

ደረጃ፡ 9

ብዛት፡ 2

ደመወዝ፡ 8657.00

የቅጥር ሁኔታ፡ ቋሚ

የስራ ቦታ፡ ንፋስ ስልክ/ አራዳ ቅ/ፅ/ቤት

የስራ መስፈርቶች፡

ቴክኒክና ሙያ ወይም ዲፕሎማ በፕሮኪዩርመንት፣ ሎጀስቲክ እና ሰፕላይ ቼይን ማኔጅመንት፣ ማርኬቲንግ፣ ሰፕላይ ማኔጅመንት፣ ፐብሊክ ፕሮኪዩርመንት፣ አካውንቲንግ እና ፋይናንስ፣ አካውንቲንግ፣ ቢዝነስ አስተዳደር፣ ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ የተመረቀ/ች

2/4 የስራ ልምድ ጋር

የማመልከቻ መመርያ:

አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ይህን ሊንክ በመጠቀም ማመልከት ይችላሉ።

ለበለጠ መረጃ +251114708310 መደወል ይችላሉ

Job Requirements TVET or Diploma in Procurement, Logistics and Supply Chain Management, Marketing, Supply Chain Management, Public Procurement, Accounting and Finance, Accounting, Business Administration, Business Management or in a related field of study with relevant work experience How to Apply ከታች ያለውን ሊንክ በመጠቀም ያመልክቱ

Deadline: May 14, 2025, 12:00 AM

Location:

Amount: 2

SIMILAR JOBS

No results found

feeling blue