Position:
Organization: Nebar General Trading Joint Share Company
ደመወዝ: በስምምነት
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ /መረካቶ/
ብዛት፡ 1
የቅጥር ሁኔታ፡ በኮንትራት ሆኖ አፈጻጸሙ እየታየ ውሉ
የት/ት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ድግሪ ወይም ዲፐሎማ በማኔጅመንት፣ አካውንቲንግ፣ ንብረት አስተዳደር ወይም በተመሳሳይ የት/ት ዘርፍ የተመረቀ/ች
የስራ ልምድ፡ 4/6 አመት በስቶር ሃላፊነት የሰራ/ች
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ መሃል መረካቶ ከመራብ ሆተል ጀርባ ከሻማ ተራ ህንጻ አለፍ ብሎ ነባር አጠቃላይ ንግድ አክሲዮን ማህበር ወይም ሸማ ተራ ህንጻ 4ኛ ፎቅ በሚገኘው ጊዚያዊ ቢሮ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251945986845/ +251911055487 መደወል ይችላሉ።
Job Requirements Bachelor's Degree or Diploma in Management, Accounting, Property Management or in a related field of study with relevant work experience How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ መሃል መረካቶ ከመራብ ሆተል ጀርባ ከሻማ ተራ ህንጻ አለፍ ብሎ ነባር አጠቃላይ ንግድ አክሲዮን ማህበር ወይም ሸማ ተራ ህንጻ 4ኛ ፎቅ በሚገኘው ጊዚያዊ ቢሮ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251945986845/ +251911055487 መደወል ይችላሉ።Deadline: May 19, 2025, 12:00 AM
Location: Merkato Market
Amount: 1