Property Records and Inventory Officer III

Position:

Organization: FDRE Education and Training Authority-ETA

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ ቴክኒክና ሙያ ደረጃ 3/10+3 ወይም ዲፕሎማ በሰፕላይ ማኔጅመንት፤ ሴልስና ሰፕላይ ማኔጅመንት፤ ሙያ በደረጃ | ኮኦፕሬቲቭቢዝነስ ማኔጅመንት፤ ሎጂስቲክና ፕሮኪርዩመንት፤ በሰፕላይ ማኔጅመንት፤ ፕሮኪርዩመንትና ሰፕላይ ማኔጅመንት፤ ቢዝነስ ማኔጅመንት፤ ሴልስ ማኔጅመንት፤ ማርኬቲንግ፤ ማርኬቲንግ ማኔጅመንት፤ ሎጄስቲክና ሰፕላይ ቼን ማኔጅመንት፤ ማኔጅመንት፤ ፐርቸዚንግ ማኔጅመንት፤ ሎጂስቲክ ማቴሪያል ማኔጅመንት፤ ፕሮፐርቲ አድሚንስትሬሽን፤ ፐርቼዚንግና ሰፕላይ ማኔጅመንት፣ማርኬቲንግና ሰፕላይ ማኔጅመንት፣ ባንኪንግ ኤንድ እንሹራንስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተቀረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር

  • የስራ ልምድ፡ 4 ዓመት

  • ብዛት፡ 1

  • ደመወዝ፡ 11500

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስራጃዎቻችሁን ዋናውን እና የማይመለስ ፎቶኮፒ በመያዝ አዲስ አበባ በትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን ቢሮ ሽሮ ሜዳ ከአሜሪካ ኢምባሲ ፊት ለፊት በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፡፡

ማስታወሻ፡ ከዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ በላይ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ ያላቸው አመልካቾች ማመልከት የሚችሉ ሲሆን የሌቭል አመልካቾች የCOC ሰርተፊኬት ማቅረብ አለባቸው፡፡ ከግል ተቋማት የሚቀርቡ የስራ ልምድ ማስረጃዎች የስራ ግብር የተከፈለባቸው መሆን ይኖርባቸዋል።

Job Requirements ቴክኒክና ሙያ ደረጃ 3/10+3 ወይም ዲፕሎማ በሰፕላይ ማኔጅመንት፤ ሴልስና ሰፕላይ ማኔጅመንት፤ ሙያ በደረጃ | ኮኦፕሬቲቭቢዝነስ ማኔጅመንት፤ ሎጂስቲክና ፕሮኪርዩመንት፤ በሰፕላይ ማኔጅመንት፤ ፕሮኪርዩመንትና ሰፕላይ ማኔጅመንት፤ ቢዝነስ ማኔጅመንት፤ ሴልስ ማኔጅመንት፤ ማርኬቲንግ፤ ማርኬቲንግ ማኔጅመንት፤ ሎጄስቲክና ሰፕላይ ቼን ማኔጅመንት፤ ማኔጅመንት፤ ፐርቸዚንግ ማኔጅመንት፤ ሎጂስቲክ ማቴሪያል ማኔጅመንት፤ ፕሮፐርቲ አድሚንስትሬሽን፤ ፐርቼዚንግና ሰፕላይ ማኔጅመንት፣ማርኬቲንግና ሰፕላይ ማኔጅመንት፣ ባንኪንግ ኤንድ እንሹራንስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተቀረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስራጃዎቻችሁን ዋናውን እና የማይመለስ ፎቶኮፒ በመያዝ አዲስ አበባ በትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን ቢሮ ሽሮ ሜዳ ከአሜሪካ ኢምባሲ ፊት ለፊት በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፡፡ ማስታወሻ፡ ከዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ በላይ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ ያላቸው አመልካቾች ማመልከት የሚችሉ ሲሆን የሌቭል አመልካቾች የCOC ሰርተፊኬት ማቅረብ አለባቸው፡፡ ከግል ተቋማት የሚቀርቡ የስራ ልምድ ማስረጃዎች የስራ ግብር የተከፈለባቸው መሆን ይኖርባቸዋል።

Deadline: Jun 16, 2026, 12:00 AM

Location: Shiro Meda

Amount: 1