Position:
Organization: Grand African Organizational and Leadership Award Organization
የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
ደሞዝ፡ 15500 ብር
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ብዛት፡ 2
እድሜ፡ 30-45
የት/ት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ድግሪ በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች
የስራ ልምድ፡ 3 አመት የሰራ/ች
እንግሊዘኛ መናገር እና መጻፍ የሚችል
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቦሌ መድሃኒያለም ኢድናሞል አካባቢ/ አለምነሽ ፕላዛ 10ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 1008 በአካል በመምጣት ማመልከት ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251111266600 / +25111126601 መደወል ይችላሉ።
Job Requirements Bachelor's Degree in a related field of study with relevant work experience How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቦሌ መድሃኒያለም ኢድናሞል አካባቢ/ አለምነሽ ፕላዛ 10ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 1008 በአካል በመምጣት ማመልከት ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251111266600 / +25111126601 መደወል ይችላሉ።Deadline: May 20, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 2