Purchaser
Position:
Organization: Haverim Construction G.C
Not Specified
ብዛት፡ 2
ደመወዝ፤ በስምምነት
የሰራ ቦታ፡ ሎጊያ ግድብ ፕሮጀክት(አፋር)
የስራ መስፈርቶች
የት/ት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ድግሪ በግዢ እና አቅርቦት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
የስራ ልምድ፡ 3 አመት
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ አዲስ አበባ ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 4 ለም ሆቴል አካባቢ ወደ 24 ቀበሌ መሄጃ Comet Luxury Apartment በአካል በመገኘት ወይም በኢሜል haverim@gmail.com መመዝገብ ይችላሉ።ለበለጠ መረጃ +25116614536/+25116631252 ይደውሉ።
Deadline: Jan 1, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 2
