PVA
Position:
Organization: US Academy
Not Specified
የስራ መደቡ የማህበረሰብ ተሳትፎ እና የስልጠና ምዘና ሥራዎችን በብቃት ማከናወን እና በስደተኞች ማዕከል ውስጥ የምክር ድጋፍ (Mentorship) አገልግሎት መስጠት ይኖርበታል፡፡
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ዝግጅት: በትያትር አርት የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ ያለው/ላት
የስራ ልምድ: 2 ዓመት በላይ
ብዛት: 1
ደመወዝ: በስምምነት
የስራ ቦታ: አ/አ
ክህሎቶች
አማርኛ እና በእንግሊዝኛ ቋንቋዎች ችሎታ
ስለ ፕሮጀክት የህይወት ኡደት (project life cycle) ፅንሰ-ሐሳቦች ጥልቅ እውቀት ያላቸው
አካልም ሆነ በበይነመረብ (virtually) ትምህርት የመስጠት ብቃት
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች ለምዝገባ ሲመጡ ዋናውን የት/ት ማስረጃቸውን (ትራንስክሪፕት) እና መታወቂያ በመያዝ ቦሌ ክ/ከተማ ወ12 ቦሌ ቡልቡላ ሪፌንቲ መሄጃ ቀይ አፈር አካባቢ 200 ሜትር ገባ ብሎ በሚገኘው ቢሮአችን በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቀጥራችን 0904309730 /0921719571 ይደውሉ፡፡
Job Requirements በትያትር አርት የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ ያለው/ላት አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች ለምዝገባ ሲመጡ ዋናውን የት/ት ማስረጃቸውን (ትራንስክሪፕት) እና መታወቂያ በመያዝ ቦሌ ክ/ከተማ ወ12 ቦሌ ቡልቡላ ሪፌንቲ መሄጃ ቀይ አፈር አካባቢ 200 ሜትር ገባ ብሎ በሚገኘው ቢሮአችን በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቀጥራችን 0904309730 /0921719571 ይደውሉ፡፡Deadline: Aug 5, 2026, 12:00 AM
Location: Bole
Amount: 1
