Position:
Organization: Kality Food Share Company
የስራ መደብ መጠሪያ፡ ሽፍት ጥራት ተቆጣጣሪ
ብዛት፡ 3
ፆታ፡ አይለይም
የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመርያ ዲግሪ በምግብ ሳይንስ፣ አፕላይድ ኬሚስትሪ፣ ኬሚስትሪ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ የተመረቀ/ች
የስራ ልምድ፡ 2 አመት እና ከዚያ በላይ
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ደብረዘይት መንገድ ከቅ/ገብራኤል ቤ/ክርስቲያን አለፍ ብሎ ቃሊቲ ምግብ አክስዩን ማህበር ሰው ሃብት ልማትና አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 313 በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ
ለበለጠ መረጃ +251114390144 መደወል ይችላሉ።
Job Requirements Bachelor's Degree in Food Science, Applied Chemistry, Chemistry or in a related field of study with relevant work experience How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ደብረዘይት መንገድ ከቅ/ገብራኤል ቤ/ክርስቲያን አለፍ ብሎ ቃሊቲ ምግብ አክስዩን ማህበር ሰው ሃብት ልማትና አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 313 በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251114390144 መደወል ይችላሉ።Deadline: May 12, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 3