Position:
Organization: Grand African Organizational and Leadership Award Organization
የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
ደሞዝ፡ 40500 ብር
ብዛት፡ 15
እድሜ፡ 30-65
የት/ት ደረጃ፡ ማስተርስ ድግሪ በኢንዱስትሪያል መስኮች፣ ጤና መስኮች፣ አመራር መስኮች፣ ትምህርት መስኮች፣ ኢንጂነሪንግ መስኮች፣ ግንባታ መስኮች፣ ግብርና መስኮች፣ ሆቴልና ቱሪዝም፣ ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ፣ ህግ፣ ኮምፒተር ሳይንስ፣ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጅ በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች
የስራ ልምድ፡ 5 አመት የሰራ/ች
ISO ከጥራት ጋር የተያያዘ ስልጠናዎችን የሰወሰደ
እንግሊዘኛ መናገር እና መጻፍ የሚችል
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቦሌ መድሃኒያለም ኢድናሞል አካባቢ/ አለምነሽ ፕላዛ 10ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 1008 በአካል በመምጣት ማመልከት ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251111266600 / +25111126601 መደወል ይችላሉ።
Job Requirements Master's Degrees in Industrial, Health, Management, Education, Engineering, Construction, Agricultural, Hospitality and Tourism, Transport and Logistics, Law, Computer Science, Information Technology or in a related field of study with relevant work experience How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቦሌ መድሃኒያለም ኢድናሞል አካባቢ/ አለምነሽ ፕላዛ 10ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 1008 በአካል በመምጣት ማመልከት ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251111266600 / +25111126601 መደወል ይችላሉ።Deadline: May 20, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 15