Position:
Organization: Sunshine Construction PLC
ብዛት: 1
የሥራ ቦታ፡ አዲስ
ደመወዝ፡ በስምምነት
እድሜ፡ ለሁሉም የሥራ መደቦች ከ55 ዓመት በታች
ተፈላጊ የት/ደረጃ: የመጀመሪያ ዲግሪ በሲቪል ኢንጂነሪንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች
የስራ ልምድ፡ 20 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው ከዚህ ውስጥ 5 ዓመት በስራ መደቡ ላይ የሰራ
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በኩባንያው ዋናው መ/ቤት ቦሌ መንገድ ፍሳሚንገ ሬስቶራንት ፊትስፊት በአካል በመቅረብ ወይም ከሁስት ሜጋ ባይት ያልበለጠ ሲቪ ብቻ በኢሜል፡ jobs@sunshineinvestmentgroup.net በመላክ መመዝገብ ይችላሉ።
Job Requirements Bachelor's Degree in Civil Engineering or a related field of study with relevant work experience, out of which 5 years in a similar position How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በኩባንያው ዋናው መ/ቤት ቦሌ መንገድ ፍሳሚንገ ሬስቶራንት ፊትስፊት በአካል በመቅረብ ወይም ከሁስት ሜጋ ባይት ያልበለጠ ሲቪ ብቻ በኢሜል፡ jobs@sunshineinvestmentgroup.net በመላክ መመዝገብ ይችላሉ።Deadline: Aug 9, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 1