Quantity Surveyor
Position:
Organization: Ghion Homes Realestate PLC
Not Specified
- ብዛት፡ 1
- ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሰረት
የስራ መስፈርቶች
- የት/ት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ድግሪ በሲቪል ኢንጅነሪንግ፣ ኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ እና ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
- የስራ ልምድ፡ 4 አመት
የማመልከቻ መመሪያ
- አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ጎተራ ማሳላጫ መንገድ አካባቢ ምስራቅ ዱቄትና ዳቦ ፋብሪካ ቅጥር ግቢ ውስጥ ወይም ወሎ ሰፈር ወንጌላዊት ህንጻ ፊትለፊት በሚገኘው ግዮን ጋዝ ዋናው መ/ቤት አስተዳደር በአካል በመገኘት ወይም በኢሜል ghionhomes@gmail.com መመዝገብ ይችላሉ።ለበለጠ መረጃ +25114622955 ይደውሉ።
Deadline: Jan 19, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 1
