Position:
Organization: Defense Construction Enterprise
የስራ ቦታ፡ ዋና መ/ቤት
የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
ደመወዝ፡ 22822
የትምህርት ደረጃ፡ ሁለተኛ ወይም የመጀመርያ ዲግሪ በሲቪል ምህንድስና ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ የተመረቀ/ች
የስራ ልምድ፡ 2/4 አመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት ሆኖ መንገድ ስራ ላይ የሰራ/ች
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ዋና መ/ቤት አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ቶታል ዝቅ ብሎ (ውሃ ልማት ህንጻ ) ደራርቱ ትምህርት ቤት አጠገብ የሰው ሃብት አስተዳደርት ቡድን በአካል በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251114422260/ +251114422270
Job Requirements Master's or Bachelor's Degree in Civil Engineering or in a related field of study with relevant work experience How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ዋና መ/ቤት አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ቶታል ዝቅ ብሎ (ውሃ ልማት ህንጻ ) ደራርቱ ትምህርት ቤት አጠገብ የሰው ሃብት አስተዳደርት ቡድን በአካል በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251114422260/ +251114422270Deadline: May 9, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 1