Position:
Organization: Ethiopian Conformity Assessment Enterprise(ECAE)
የስራ መደቡ መጠሪያ፡ የጨረር ፍተሻ ላብራቶሪ አናሊስት 1
ደረጃ፡ 7
ብዛት፡ 1
ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሰረት
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
በውሃ፣ በአፈር፣ በአየር፣ በምግብ እና በኢንዱስትሪ ናሙናዎች ላይ እንደ ጋማ ስፔክትሮሜትሮች፣ ጂገር-ሙለር ቆጣሪዎች፣ scintillation Counts እና dosimeters የመሳሰሉ የጨረር ሙከራዎችን ማድረግ
ለሬዲዮሎጂካል ትንተና መደበኛ የአሠራር ሂደቶችን (SOPs) በመከተል ናሙናዎችን ማዘጋጀት።
የጨረር መፈለጊያ መሳሪያዎችን እና የላብራቶሪ መሳሪያዎችን መለካት፣ መስራት እና ማቆየት
የጨረር ደረጃዎችን መመዝገብ እና መተንተን, ውጤቶችን መተርጎም እና ቴክኒካዊ ሪፖርቶችን ማጠናቀቀ
የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመርይ ዲግሪ በአፕላይድ፣ ኢንዱስትሪያል ኬሚስትሪ፣ አፕላይድ ፊዝክስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች
የስራ ልምድ፡ 0 አመት
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ በድርጅቱ ኦንላይን ፎርም ይህን ሊንክ በመጠቀም ማመልከት ይችላሉ
Deadline: May 11, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 1