Radiology Section Head

Position:

Organization: ethiopian orthodox tewahedo church migbare senay general hospital

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

  • የትምሀርት ደረጃ፡ ከታወቀ የከፍተኛ ትምህርት ተቋም በራዮግራፊ የመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/ች

  • የስራ ልምድ፡ 4 ዓመት አግባብነት ያለው 

  • ደመወዝ፡ በስምምነት

  • የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ

  • የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት

  • ብዛት: 1

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች የትምህርት፣ የሥራ ልምድና ሌሎች ማስረጃዎቻችሁን ዋናውና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ የካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 አድዋ ድልድይና ሲግናል አካባቢ በሚገኘው በሆስፒታሉ የሰው ኃይል አስተዳደር መምሪያ ቢሮ ቁጥር 105 ቅዳሜን ጨምሮ በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ፡፡

ማስታወሻ፤ አመልካቾች የመውጫ ፈተና (Exit exam.)ያለፉበትን ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

Job Requirements ከታወቀ የከፍተኛ ትምህርት ተቋም በራዮግራፊ የመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/ች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች የትምህርት፣ የሥራ ልምድና ሌሎች ማስረጃዎቻችሁን ዋናውና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ የካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 አድዋ ድልድይና ሲግናል አካባቢ በሚገኘው በሆስፒታሉ የሰው ኃይል አስተዳደር መምሪያ ቢሮ ቁጥር 105 ቅዳሜን ጨምሮ በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ፡፡ ማስታወሻ፤ አመልካቾች የመውጫ ፈተና (Exit exam.)ያለፉበትን ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

Deadline: Oct 22, 2026, 12:00 AM

Location: Signal

Amount: 1