Real Estate Department Manager

Position:

Organization: KK PLC

Not Specified

  • ብዛት፡ 1

  • ደመወዝ፡ በስምምነት

የስራ መስፈርቶች

  • የት/ት ደረጃ፡ ማስተርስ ወይም የመጀመሪያ ድግሪ በሲቪል ኢንጅነሪንግ፣ ኮንስትራክሽን፣ አርክቴክቸር ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር

  • የስራ ልምድ፤ 12-10 ፣ ከዚህም ውስጥ 5/4 አመት በሃላፊነት የሰራ/ች

የማመልከቻ መመሪያ

  • አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ አቃቂ ቃሊቲ ወረዳ 9 ኬኬ ጨርቃ ጨርቅ ፋብሪካ በአካል በመገኘት ወይም በኢሜል አድራሻ kkplc.jobs@kkplcethiopia.et መመዝገብ ይችላሉ።ለበለጠ መረጃ +251115159015 ይደውሉ።

Job Requirements Master's Degree or Bachelor's Degree in Civil Engineering, Construction, Architecture or in a related field of study with relevant work experience, out of which 5/4 years in managerial position How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ አቃቂ ቃሊቲ ወረዳ 9 ኬኬ ጨርቃ ጨርቅ ፋብሪካ በአካል በመገኘት ወይም በኢሜል አድራሻ kkplc.jobs@kkplcethiopia.et መመዝገብ ይችላሉ።ለበለጠ መረጃ +251115159015 ይደውሉ።

Deadline: Feb 12, 2026, 12:00 AM

Location:

Amount: 1