Real Estate Marketing and Finance Management Specialist II
Position:
Organization: Public Servant Social Security Agency
Not Specified
የስራ ቦታ፡ ጅማ፣ ሀዋሳ፣ ባህርዳር
ብዛት፡ 3
ደመወዝ፡ 27799
የስራ መስፈርቶች፡
የት/ት ደረጃ፡ ማበሂሳብ አያያዝ (Accounting/Finance) ፣ በግብይት ስራ አመራር (Marketing Management) ፣ በቢዝነስ አስተዳደር፣ በኢኮኖሚክስ፣ በሪል ስቴት ማኔጅመንት፣ወይም የንግድ ዘርፎች የተመረቀ/ች
የስራ ልምድ፡ 4-6 ዓመት (በሪል ስቴት ሽያጭ፣ በህንጻ አስተዳደር ሂሳብ፣ እና በንብረት ቁጥጥር ላይ ልምድ ያለው ይመረጣል::)
የማመልከቻ መመሪያ:
አመልካቾች CV ፣ የልደት ዘመን የሚገልጽ የ8ኛ ክፍል ሰርተፊኬት፤የስራ ልምድ ከግል ድርጅቶች የተሰጠ ከሆነ የመንግስት የስራ ግብር የተከፈለበት የስራ ልምድ ማስረጃ ከገቢዎች መ/ቤት ደብዳቤ በማጻፍ ዋናውን ከማይመለስ ፎቶኮፒ ጋር በመያዝ የዋና መ/ቤት አመልካቾች 4ኪሎ ወደ ቀበና በሚወስደው መንገድ ወ.ክ.ማ. ፊትለፊት በሚገኘው የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 505 ፤ የክልል አመልካቾች በክልሉ ቢሮ በመገኘት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ በሌቭል ማስረጃ የምታቀርቡ አመልካቾች COC ማቅረብ ይኖርባችኋል፡፡
Job Requirements በሂሳብ አያያዝ (Accounting/Finance) ፣ በግብይት ስራ አመራር (Marketing Management) ፣ በቢዝነስ አስተዳደር፣ በኢኮኖሚክስ፣ በሪል ስቴት ማኔጅመንት፣ወይም የንግድ ዘርፎች የተመረቀ/ች በሪል ስቴት ሽያጭ፣ በህንጻ አስተዳደር ሂሳብ፣ እና በንብረት ቁጥጥር ላይ ልምድ ያለው ይመረጣል:: How to Apply አመልካቾች CV ፣ የልደት ዘመን የሚገልጽ የ8ኛ ክፍል ሰርተፊኬት፤የስራ ልምድ ከግል ድርጅቶች የተሰጠ ከሆነ የመንግስት የስራ ግብር የተከፈለበት የስራ ልምድ ማስረጃ ከገቢዎች መ/ቤት ደብዳቤ በማጻፍ ዋናውን ከማይመለስ ፎቶኮፒ ጋር በመያዝ የዋና መ/ቤት አመልካቾች 4ኪሎ ወደ ቀበና በሚወስደው መንገድ ወ.ክ.ማ. ፊትለፊት በሚገኘው የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 505 ፤ የክልል አመልካቾች በክልሉ ቢሮ በመገኘት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ በሌቭል ማስረጃ የምታቀርቡ አመልካቾች COC ማቅረብ ይኖርባችኋል፡፡Deadline: Mar 31, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 3
