Position:
Organization: MAZ Trading PLC
የት/ት ዝግጅቶች: በዲፕሎማ በሁቴል ማኔጅመንት፣እንግዳ ተቀባይ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ
የስራ ልምድ:1 ዓመት
ደምወዝ: በስምምነት
ብዛት:1
የስራ ቦታ: ያቤሎ
የቅጥር ሁኔታ በቋሚነት
አመለካቾች የት/ት ማስረጃ ዋናውንና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ በድርጅቱ ፋይናንስ እና አስተዳደር መምሪያ አዲስ አበባ አቃቂ ቃሊቲ ከዩኒሳ አደባባይ አጠገብ ወደ ገላን ኮንድምየም በሚወስደው መንገድ 200ሜትር ወረድ ብሎ ማዝ ትሬዲንግ ሃላ.የተ.የግ.ማህበር ወይም በኢሜል፡ finance@mazethiopiatrading.com መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +25114399483/+251973777777 ይደውሉ።
Deadline: Jan 30, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 1