Position:
Organization: Taurus Trading PLC
ብዛት፡ 1
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ደመወዝ፡ በስምምነት
የት/ት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ/ዲፕሎማ በሆቴል እና ቱሪዝም በእንግዳ አቀባበልና ቢሮ አስተዳደር
የስራ ልምድ፡ ቢያንስ 1/2ዓመት የሰራች
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ካዛንችስ ኢሊሊ ሆቴል ወረድ ብሎ ዘመን ባንክ ካሳንችስ ቅርንጫፍ ያለበት ህንጻ አንደኛ ፎቅ ቶረስ ትሬዲንግ በአካል በመቅረብ ወይም በኢሜል: jobs.taurustrading@gmail.com መላክ መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251900270004 +251900270104 መደወል ይችላሉ።
Job Requirements Bachelor's degree or diploma in Hotel and Tourism, Hospitality and Office Administration or in a related field of study with relevant work experience How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ካዛንችስ ኢሊሊ ሆቴል ወረድ ብሎ ዘመን ባንክ ካሳንችስ ቅርንጫፍ ያለበት ህንጻ አንደኛ ፎቅ ቶረስ ትሬዲንግ በአካል በመቅረብ ወይም በኢሜል: jobs.taurustrading@gmail.com መላክ መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251900270004/ +251900270104 መደወል ይችላሉ።Deadline: May 31, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 1