Receptionist

Position:

Organization: Ethiopian Information Technology Park Corporation

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ:  ዲፕሎማ በሪሴፕሽን፣ በሴክሬታሪያል ሳይንስ፣ በሆቴል ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች

  • የስራ ልምድ፡ በተዛማጅ የሥራ መስክ 2 ዓመት ልምድ

  • የስራ ደረጃ: 9

  • ደመወዝ: በኮርፖሬሽኑ ስኬል መሰረት

  • የሥራ ቦታ፡ አዲስ አበባ

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች የሚከተለውን ሊንክ በመጠቀም ማመልከት ይችላሉ፡ THIS LINK

ማስታወሻ፡አመልካቾች ሕጋዊ የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃቸውን ማያያዝ ሲጠበቅባቸውግል ድርጅት የሚቀርብ የስራ ልምድ ማስረጃ የስራ ግብር የተከፈለበት መሆኑን የሚያረጋግጥ መሆን ይኖርበታል፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251-994 666633 ይደውሉ፡፡

ኢሜል- WWW.ethioipianitpark.et

Job Requirements ዲፕሎማ በሪሴፕሽን፣ በሴክሬታሪያል ሳይንስ፣ በሆቴል ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለ የስራ ልምድ ጋር How to Apply አምልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ ማስታወሻ፡፦ አመልካቾች ሕጋዊ የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃቸውን ማያያዝ ሲጠበቅባቸውግል ድርጅት የሚቀርብ የስራ ልምድ ማስረጃ የስራ ግብር የተከፈለበት መሆኑን የሚያረጋግጥ መሆን ይኖርበታል፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251994666633 ይደውሉ፡፡

Deadline: Aug 15, 2026, 12:00 AM

Location:

Amount: 1