Position:
Organization: Ethiopian Statistical Association (ESA)
ብዛት፡ 2
ደመወዝ፡ 7424
የስራ ቦታ፡ ጎዴ፣አዲስ አበባ
የቅጥር ሁኔታ፡ በኮንትራት
የት/ት ደረጃ፡ ቲቪኢቲ በደረጃ III ወይም ዲፕሎማ በቢዝነስ ማኔጅመንት ፣ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ፣ ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ ዳታቤዝ አድሚንስትሬሽን ፣ ኮምፒዩተር ሳይንስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
የስራ ልምድ፡ 4 አመት
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ አዲስ አበባ ፒያሳ ከጣይቱ ሆቴል ጀርባ ከኢትዮ ሴራሚክ ጎን በሚገኘው በዋናው መ/ቤት የብቃትና የሰው ሃብት አስተዳደር ስራ አስፈጻሚ ቢሮ ህንጻ ቁጥር- 2 በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +25111550334/+25111576906 ይደውሉ።
Deadline: Aug 27, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 2