Records Manager
Position:
Organization: FDRE Education and Training Authority-ETA
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በዴቨሎፕመንታል ማኔጅመንት፤ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፤ መዛግብት አስተዳደር፤ ቢዝነስ ማነኔጅመንት፤ ኢንፎርሜሽን ሳይንስ፤ ቤተመፃሕፍት ኢንፎርሜሽን ሳይንስ፤ ማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም፤ ቴክኖሌጂ ማኔጅመንት፤ ዳታ ቤዝ አድሚንስትሬሽን ሲስተም፤ አይሲቲ ሰፖርት፤ ሴክሬተርያልና ኢፊስ ማኔጅመንት፤ ሊደርሺፕ፤ ፐብሊክ ማኔጅመንት፤ ማኔጅመንት፤ ኢንፎርሜሽን ሲስተም ማኔጅመንት፤ ኮምፒውተር ሳይንስ፤ ፐርሶኔል ማኔጅመንት፤ ስታቲስቲክስ፤ የሰው ኃብት ስራ አመራር፤ ህዝብ አስተዳደር፤ ሪከርድ ማኔጅመንት፤ ላይብረሪ ሳይንስ ፤ የቢሮ አስተዳደር እና ቴክኖሎጂ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተቀረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር
የስራ ልምድ፡ 4 ዓመት
ብዛት፡ 1
ደመወዝ፡ 14983
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስራጃዎቻችሁን ዋናውን እና የማይመለስ ፎቶኮፒ በመያዝ አዲስ አበባ በትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን ቢሮ ሽሮ ሜዳ ከአሜሪካ ኢምባሲ ፊት ለፊት በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፡፡
ማስታወሻ፡ ከዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ በላይ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ ያላቸው አመልካቾች ማመልከት የሚችሉ ሲሆን ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ የዲግሪ የትምህርት ማስረጃ የሚያቀርቡ አመልካቾች የመውጫ ፈተና ያለፉበትን መረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ከግል ተቋማት የሚቀርቡ የስራ ልምድ ማስረጃዎች የስራ ግብር የተከፈለባቸው መሆን ይኖርባቸዋል።
Job Requirements የመጀመሪያ ዲግሪ በዴቨሎፕመንታል ማኔጅመንት፤ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፤ መዛግብት አስተዳደር፤ ቢዝነስ ማነኔጅመንት፤ ኢንፎርሜሽን ሳይንስ፤ ቤተመፃሕፍት ኢንፎርሜሽን ሳይንስ፤ ማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም፤ ቴክኖሌጂ ማኔጅመንት፤ ዳታ ቤዝ አድሚንስትሬሽን ሲስተም፤ አይሲቲ ሰፖርት፤ ሴክሬተርያልና ኢፊስ ማኔጅመንት፤ ሊደርሺፕ፤ ፐብሊክ ማኔጅመንት፤ ማኔጅመንት፤ ኢንፎርሜሽን ሲስተም ማኔጅመንት፤ ኮምፒውተር ሳይንስ፤ ፐርሶኔል ማኔጅመንት፤ ስታቲስቲክስ፤ የሰው ኃብት ስራ አመራር፤ ህዝብ አስተዳደር፤ ሪከርድ ማኔጅመንት፤ ላይብረሪ ሳይንስ ፤ የቢሮ አስተዳደር እና ቴክኖሎጂ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተቀረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስራጃዎቻችሁን ዋናውን እና የማይመለስ ፎቶኮፒ በመያዝ አዲስ አበባ በትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን ቢሮ ሽሮ ሜዳ ከአሜሪካ ኢምባሲ ፊት ለፊት በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፡፡ ማስታወሻ፡ ከዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ በላይ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ ያላቸው አመልካቾች ማመልከት የሚችሉ ሲሆን ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ የዲግሪ የትምህርት ማስረጃ የሚያቀርቡ አመልካቾች የመውጫ ፈተና ያለፉበትን መረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ከግል ተቋማት የሚቀርቡ የስራ ልምድ ማስረጃዎች የስራ ግብር የተከፈለባቸው መሆን ይኖርባቸዋል።Deadline: Jun 16, 2026, 12:00 AM
Location: Shiro Meda
Amount: 1
