የክልል ሽያጭ እና ኦፕሬሽን ስራ አስኪያጅ (Regional Sales & Operations Manager)
Position:
Organization: Nared General Trading
Not Specified
በድሬዳዋ ክልል የሚገኙ የዕለት ተዕለት ስራዎችን የመቆጣጠር፣ የሽያጭ አፈጻጸምን የማሳደግ እና የድርጅቱን ግቦች የማስፈጸም ኃላፊነት።
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ : በማንኛውም ዲግሪ የተመረቀ/ቀች
የሥራ ልምድ: ከ 2ዓመት በላይ
ብዛት :1
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
የክልል ሽያጭ ስራዎችን መከታተል።
የክልል የኦፕሬሽን ሂደቶችን ማስተካከል እና ማሻሻል።
የቡድን ስራን መምራት፡፡
የዕለት ተዕለት ስራዎችን የማስተዳደር እና የተቀመጡ የሽያጭ ግቦችን ማሳካት ፡፡
የክልሉን የገበያ ሁኔታ መረዳት
ክህሎት
በቴሌኮም ኦፕሬሽን ውስጥ በመካከለኛ ወይም በከፍተኛ አመራር ደረጃ ሰፊ የስራ ልምድ።
የቡድን ስራን የመምራት፣ የዕለት ተዕለት ስራዎችን የማስተዳደር እና የተቀመጡ የሽያጭ ግቦችን የማሳካት ብቃት።
ጠንካራ የአመራር ክህሎት እና የክልሉን የገበያ ሁኔታ የመረዳት ችሎታ።
የማመልከቻ መመሪያ
ከላይ የተገለፀዉን የሥራ መስፈርት እና የሥራ መደብ የምታሞሉ አመልካቾች ከታች በተቀመጠው ሊንክ ተጭነው ማመልከት ይችላሉ፡፡
Job Requirements በማንኛውም ዲግሪ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው ስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - የክልል ሽያጭ ስራዎችን መከታተል። - የክልል የኦፕሬሽን ሂደቶችን ማስተካከል እና ማሻሻል። - የቡድን ስራን መምራት፡፡ - የዕለት ተዕለት ስራዎችን የማስተዳደር እና የተቀመጡ የሽያጭ ግቦችን ማሳካት ፡፡ - የክልሉን የገበያ ሁኔታ መረዳት How to Apply ከላይ የተገለፀዉን የሥራ መስፈርት እና የሥራ መደብ የምታሞሉ አመልካቾች ከታች በተቀመጠው ሊንክ ተጭነው ማመልከት ይችላሉ፡፡
Deadline: Apr 4, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 1
