Registrar

Position:

Organization: Tom Videography and Photography Training Center

Not Specified

የስራ መደቡ መጠሪያ፡ ሬጀስትራር

ፆታ፡ ሴት

ብዛት: 1

ደመወዝ፡ በስምምነት

የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ

የስራ መስፈርቶች፡

የመጀመርያ ዲግሪ ወይም ቴክኒክና ሙያ ደረጃ 4 በኮምፒውተር ሳይንስ፣ ስታጽቲክ፣ ስራ አመራር ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ የተመረቀ/ች

4/2 አመት የስራ ልምድ

የኮምፒውተርና ተዛማጅ ሶፍትዌርች ክህሎት ያለው

የማመልከቻ መመርያ፡

አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቶም የቢዲዩግራፊና ፎቶግራፊ ማሰልጠኛ ተቋም ጣይቱ ሆቴል ግቢ ውስጥ ፒያሳ በሚገኘው ቢሮ በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251111267669/+251961525252 መደወል ይችላሉ

Job Requirements Bachelor's Degree or TVET Level 4 in Computer Science, Statistics, Management or in a related field of study with relevant work experience Experience: 2 years for Degree and 4 years for Level 4 Required Gender: Female How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቶም የቢዲዩግራፊና ፎቶግራፊ ማሰልጠኛ ተቋም ጣይቱ ሆቴል ግቢ ውስጥ ፒያሳ በሚገኘው ቢሮ በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251111267669 /+251961525252 መደወል ይችላሉ

Deadline: Jun 5, 2025, 12:00 AM

Location: Piassa

Amount: 1

SIMILAR JOBS

No results found

feeling blue