Position:
Organization: St. Mary's University
የስራ መደቡ መጠሪያ፡ ሪጂስትራር ሃላፊ/ረዳት ሬጂስትራር ሃላፊ
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ደመወዝ፡ በተቁሙ ስኬል መሰረት
የቅጥር ሁኔታ፡ በቁሚነት
የትምህርት ደረጃ፡ ሁለተኛ ወይም የመጀመርያ ዲግሪ ኢንፎርሜሽን ሳይንስ/ቴክኖሎጂ፣ ኮምፒውተር ሳይንስ፣ ዳታቤዝ/ስታጽቲክስ አድሚኒስትሬሽን፣ ሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች
የስራ ልምድ፡ 2 አመት እና ከዛ በላይ
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ሜክሲኮ ከፌደራል ፓሊስ ዋና መ/ቤት ወደ አፍሪካ ህብረት በሚወስደው መንገድ ከሚገኘው የኢትዩጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት በስተቀኝ በኩል ወደ ውስጥ ገባ ብሎ በዩኒቨርስቲው ዋና መ/ቤት የሰው ኃብት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 0.13 በአካል በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ።
ለበለጠ መረጃ +251115503193 መደወል ይችላሉ
ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ
Job Requirements Master's or Bachelor's Degree in Information Science/Technology, Computer Science, Database/Statistics Administration, Software Engineering or in a related field of study with relevant work expereince How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ሜክሲኮ ከፌደራል ፓሊስ ዋና መ/ቤት ወደ አፍሪካ ህብረት በሚወስደው መንገድ ከሚገኘው የኢትዩጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት በስተቀኝ በኩል ወደ ውስጥ ገባ ብሎ በዩኒቨርስቲው ዋና መ/ቤት የሰው ኃብት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 0.13 በአካል በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251115503193 መደወል ይችላሉDeadline: May 9, 2025, 12:00 AM
Location: Mexico
Amount: 1