Registrar

Position:

Organization: Federal Supreme Sharia Court

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ በህግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች
  • የስራ ልምድ፡ ለመጀመሪያ ዲግሪ 8 ዓመት እና ለሁለተኛ ዲግሪ 6 ዓመት በሙያው የሰራ/ች
  • ብዛት፡ 1
  • ደመወዝ፡ 25285
  • የስራ ቦታ፡ ድሬደዋ

ክህሎቶች

  • ICSMIS: IFMIS፣ ሊደርሺፕ እና ኮምዩኒኬሽን ስልጠና የወሰደ/ደች
  • በቂ የሆነ የኮምፒውተር እውቀትና ችሎታ ያለው
  • በስነ-ስርዓት ህጎች ላይ ልዩ ስልጠና የወሰደ/ደች

የማመልከቻ መመሪያ፡

አመልካቾች ኦርጅናል የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻቸውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ሚኒሊክ ሆስፒታል ሳንፎርድ ት/ቤት አጠገብ በሚገኘው ሸሪዓ ፍ/ቤት የሰው ሀብት ስራ አመራር ዳይሬክቶሬት በአካል በመገኘት ማመልከት ትችላላችሁ፡፡

Job Requirements የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ በህግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች ኦርጅናል የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻቸውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ሚኒሊክ ሆስፒታል ሳንፎርድ ት/ቤት አጠገብ በሚገኘው ሸሪዓ ፍ/ቤት የሰው ሀብት ስራ አመራር ዳይሬክቶሬት በአካል በመገኘት ማመልከት ትችላላችሁ፡፡

Deadline: May 24, 2026, 12:00 AM

Location:

Amount: 1