Position:
Organization: Addis Ababa Revenue Authority
ማስተርስ ወይም የመጀመሪያ ድግሪበአካውንቲንግ፣ በአካውንቲንግና ፋይናንስ፣ በባንኪንግና ፋይናንስ፣ በፐብሊከ ፋይናንስ፣ በኮፕሬቲቭ ኣካውንቲግ እና ኦዲቲንግ በማኔጅመንት፣በቢዝነስ አድምንስትሬሽን፤ ቢዝነስማኔጅመነት በፋይናንስና ዴቨሎፕመንት ኢኮኖሚክስ፣ በታክስ እና ጉምሩክ አስተዳደር፣ ኮፕሬቲቭ አካውንቲንግ እና ቢዝነስ ማኔጅመንት ኮፐሬቲቭ ቢዝነስ ማኔጅመንት፤ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
የሰራ ልምድ፡0-2
ለዲግሪ አመልካች መመረቂያ አማካኝ ነጥብ (CGPA) በስራ ልመድ ለምታመለከቱ ለወንዶች 2.5 እና ከዚያ በላይ ለሴቶች 2.2 እና ከዚያ በላይ እንዲሁም በማስተርስ ለምታመለከቱ አመልካቾች ለዲግሪ |
የተቀመጠውን ዝቅተኛ (CGPA) ማሟላት አለባቸው፣
የስራ ልምድ በሚጠይቁ የስራ መደብ ላይ የምታመለክቱ የስራ ልምድ ማስረጃ፣የትምህርት ማስረጃ፣ ከሚሰሩበት መ/ቤት የስነ ምግባር ጉድለት ነፃ መሆኑን የሚገልጽ ማስረጃ ደብዳቤ እንዲሁም ማስተርስ
በo ዓመት የሚጠይቁ የስራ መደብ ላይ የምታመለከቱ አስፈላጊ የትምህርት ማስረጃ መያዝ አለባችሁ፤
ስነምግባር ደብዳቤ ሥራ ላይ ካሉ ከሚሰሩበት መስርያ ቤት ያፅፋሉ:: ከመስሪያ ቤቱ ለቀው የተዘጋ መሆኑን መረጃ ካሎት ከሚኖሩበት ቀበሌ ያፅፉ::
ከግል ኮሌጅ ወይም ዩንቪርስቲ የተመረቁ ከሆነ ከኢ.ፌ.ዲ.ሪ ትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን የተረጋገጠ መሆን አለበት፣
ከግል መ/ቤት የተገኘ የስራ ልምድ ከሆነ የስራ ግብር የተከፈለበት መሆኑን ከገቢዎች ማስረጃ መቅረብ ይኖርበታል፣
የስራ ቦታ በዋና መስሪያ ቤትና በስሩ ባሉት 7ቱም ቅ/ጽ/ቤቶች፤
ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለግዎት በስልክ ou5575618 ለሰው ኃብት ሥራ አመራርና ልማት ዳይሬክቶሬት በመደወል መጠየቅ ይቻላሉ፣
2/0 የሚጠይቁት የስራ ልምድ መደቦች ላይ 2 ዓመት ለዲግሪ ሲሆን በ0 ዓመት ደግሞ ለማስተርስ አመልካቶች ነው ....
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ እንደአስፈላጊነቱ የቅጥር ማስታወቂያውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት ያለው መሆኑን እናሳውቃለን፣
Deadline: Jul 2, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 2