Roller Operator

Position:

Organization: Ethiopian Engineering Corporation

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

የትምህርት ደረጃ፡

  • 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና የሮለር ኦፕሬተር መንጃ ፈቃድ ያለው/ያላት

የስራ ልምድ፡

  • ቢያንስ 4 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት

  • የግንባታ ወይም የመንገድ ፕሮጀክት ልምድ ያለው/ያላት ቢሆን ይመረጣል

ዋና ዋና ኃላፊነቶች:-

  • ሮለር ማሽኑን በደህንነትና በብቃት ማሽከርከርና መስራት

  • የመንገድ አፈር፣ ጠጠር፣ አሸዋና ሌሎች የግንባታ ቁሳቁሶችን በትክክል መጠቅጠቅና ማጠናከር

  • ከስራ በፊትና በኋላ የማሽኑን መሰረታዊ ምርመራ ማድረግ

  • የማሽኑን ችግር ወይም የቴክኒክ ጉድለት ሲኖር በወቅቱ ለኃላፊው ማሳወቅ

  • የስራ ቦታ ደህንነትና የጤና፣ ደህንነት እና አካባቢ ጥበቃ መመሪያዎችን በትክክል መከተል

  • የማሽኑን ንጽህናና መደበኛ ጥገና መጠበቅ

  • ከሌሎች ኦፕሬተሮችና ሰራተኞች ጋር በቅንጅት መስራት

  • በተሰጠው የስራ እቅድና መመሪያ መሰረት ስራን በጊዜው ማጠናቀቅ

የማመልከቻ መመሪያ

አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ

Job Requirements 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና የሮለር ኦፕሬተር መንጃ ፈቃድ ያለው/ያላት አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - ሮለር ማሽኑን በደህንነትና በብቃት ማሽከርከርና መስራት - የመንገድ አፈር፣ ጠጠር፣ አሸዋና ሌሎች የግንባታ ቁሳቁሶችን በትክክል መጠቅጠቅና ማጠናከር - ከስራ በፊትና በኋላ የማሽኑን መሰረታዊ ምርመራ ማድረ - የማሽኑን ችግር ወይም የቴክኒክ ጉድለት ሲኖር በወቅቱ ለኃላፊው ማሳወቅ - የስራ ቦታ ደህንነትና የጤና፣ ደህንነት እና አካባቢ ጥበቃ መመሪያዎችን በትክክል መከተል - የማሽኑን ንጽህናና መደበኛ ጥገና መጠበቅ - ከሌሎች ኦፕሬተሮችና ሰራተኞች ጋር በቅንጅት መስራት - በተሰጠው የስራ እቅድና መመሪያ መሰረት ስራን በጊዜው ማጠናቀቅ How to Apply አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ

Deadline: Aug 18, 2026, 12:00 AM

Location:

Amount: 5