Safaricom Brand Ambassador
Position:
Organization: Phoenix Telecom plc
Not Specified
ድርጅታችን ፊኒክስ ቴሌኮም ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ፍቃድ የተሰጠው የሳፋሪኮም ህጋዊ ወኪል ሲሆን በከተማችን አዲስ አበባ በተለያዩ ቦታዎች ላይ የሳፋሪኮም ምርት ማለትም ሲም ካርድ ሽያጭ ስራን እየሰራ ይገኛል። በአሁኑ ሰዕትም በተለያዩ ቦታዎች በሙሉ ቀንም ሆነ በግማሽ ቀን የሚስሩ የሲምካርድ ሽያጭ ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።ለስራው ጥሩ አመለካከት ያለውና ቶሎ መልመድ የሚችል
በትርፍ ሰአትም ሆነ በሙሉ
የስራ መስፈርቶች
የት/ት ደረጃ ፡ እና ጥሩ የመግባባት ችሎታ ያለው/ያላት።
የስራ ልምድ ፡ 0 አመት
ብዛት፡ 200 ሰው
የስራ ቦታ : መገናኛ ፣ካዛንቺስ፣ ኦሎምፒያ፣ 22፣ ቡልቡላ፣ ሳሪስ፣ ማሰልጠኛ፣ ቃሊቲ፣ ቂሊንጦ፣ ቦሌ ሚካኤል፣ ሂልተን፣ቱሉዲምቱ (አስቱ ዩኒሳ)
ደመወዝ፡ ክፍያ ደመወዝ + ኮሚሽን እስከ ብር 15,000
ዋና ሃላፊነቶች፡
ለሳፋሪኮም አዳዲስ ደንበኞችን ማፍራት
M-pesa አካውንቶችን አክቲቭ ማድረግ
የሳፋሪኮም ምርቶችን ማስተዋወቅ
የሽያጭ ግቦችን መድረስ እና ማሻሻል
የገበያ መረጃ መሰብሰብ እና ሪፖርት ማድረግ
በመስክ (field) ላይ የሽያጭ እና ማስተዋወቂያ ስራዎችን መፈጸም
የማመልከቻ መመርያ፡
አመልክት/ች የሚለውን በመጫን ማመልከት ይችላሉ፡፡
Job Requirements 10ኛ እና ከዚያ በላይ ክፍል ያጠናቀቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር ዋና ሃላፊነቶች፡ - ለሳፋሪኮም አዳዲስ ደንበኞችን ማፍራት - M-pesa አካውንቶችን አክቲቭ ማድረግ - የሳፋሪኮም ምርቶችን ማስተዋወቅ - የሽያጭ ግቦችን መድረስ እና ማሻሻል - የገበያ መረጃ መሰብሰብ እና ሪፖርት ማድረግ - በመስክ (field) ላይ የሽያጭ እና ማስተዋወቂያ ስራዎችን መፈጸም How to Apply አመልክት/ች የሚለውን በመጫን ማመልከት ይችላሉ፡፡Deadline: May 13, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 200
