Position:
Organization: Belayneh Kindie General Contractor
የስራ ቦታ፡ በድርጅት ፕሮጀክት/አዲስ አበባና አዲስ አበባ ውጪ
ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሰረት
የቅጥር ሁኔታ፡ ፕሮጀክቱ እስኪጠናቀቅ
ብዛት፡ 4
የት/ት ደረጃ፡ ዲግሪ በጤና ደህንነትና አካባቢ ሳይንስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች
የስራ ልምድ፡ 4/6 አመት
Working in High rising building is mandatory
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር አራት ኪሎ አልማ ህንፃ 3ኛፎቅ 12 ቁጥር የሰው ኃይልና ጠቅላላ አገልገሎት መምሪያ አዲስ አበባ አካል በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ።
BELAYNEN KINDIE GENERAL CONTRACTOR
Job Requirements Bachelor's Degree in Health, Safety and Environmental Science or in a related field of study with relevant work experience Work Location: in an organization project/Addis Ababa and out of Addis Ababa. How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር አራት ኪሎ አልማ ህንፃ 3ኛፎቅ 12 ቁጥር የሰው ኃይልና ጠቅላላ አገልገሎት መምሪያ አዲስ አበባ አካል በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ።Deadline: Jun 2, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 4