Sales and Marketing Senior Officer

Position:

Organization: ZTABOR TRADING PLC

Not Specified

የስራ መደብ መጠሪያ፡ ከፍተኛ የሽያጭ እና ግብይት ባለሙያ

ብዛት፡ 2

ፆታ፡ አይለይም

የስራ መስፈርቶች፡

የመጀመርያ ዲግሪ በአካውንቲንግ፣ ማኔጅመንት፣ ቢዝነስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ የተመረቀ/ች

3 አመት እና ከዛ በላይ የስራ ልምድ ያለው

በተለይ በኮንስትራክሽን መቴርያሎች ሽያጭ እና ግብይት አከፋፋይ ወኪል

የማመልከቻ መመርያ፡

አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በኢሜል፡ mekoneneworkineh6@gmail.com በመላክ ማመልከት ይችላሉ

መስፈርቱን አሟልተው የሚመረጡ አመልካቾች ለፈተና በስልክ ይደወልላቸዋል

Job Requirements Bachelor's Degree in Accounting, Management, Business or in a related field of study with relevant work experience Distributor agent, especially in the sales and marketing of construction materials. How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በኢሜል፡ mekoneneworkineh6@gmail.com በመላክ ማመልከት ይችላሉ ማሳሰቢያ፡ መስፈርቱን አሟልተው የሚመረጡ አመልካቾች ለፈተና በስልክ ይደወልላቸዋል

Deadline: Jun 2, 2025, 12:00 AM

Location:

Amount: 2

SIMILAR JOBS

No results found

feeling blue