Position:
Organization: Ghion Gas PLC
ብዛት ፡ 1
ደመወዝ ፡ በድርጅቱ ስኬል መሰረት
የት/ት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ድግሪ ወይም ዲፐሎማ በማርኬቲንግ ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
ችሎታዎች፡ በዲፐሎማ 4 ዓመት በዲግሪ 5/7 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ጎተራ መንገድ አካባቢ ምስራቅ የምግብ ማቀነባበሪያ ኅላ/የተቴግ/ማህበር ቅጥር ግቢ በሚገኝው ግዮን ጋዝ ዋናው መ/ቤት አስተዳደር በአካል በመገኘት ወይም በኢሜል: rsource-facility-mgr@ghions.com.et በመላክ መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠመረጃ+25114162827/+25114166317 ይደውሉ።
Job Requirements Bachelor's Degree or Diploma in Marketing Management or a related field with relevant work experience How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ጎተራ መንገድ አካባቢ ምስራቅ የምግብ ማቀነባበሪያ ኅላ/የተቴግ/ማህበር ቅጥር ግቢ በሚገኝው ግዮን ጋዝ ዋናው መ/ቤት አስተዳደር በአካል በመገኘት ወይም በኢሜል: rsource-facility-mgr@ghions.com.et በመላክ መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠመረጃ፡ +25114162827/+25114166317 ይደውሉ።Deadline: Aug 9, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 1