Position:
Organization: Mirona Industry PLC
የስራ መደቡ፡ የሽያጭ ሾፌር
የስራ ቦታ፡ ሰንዳፋ (አዲስ አበባ)
ብዛት፡ 2
ደመወዝ፡ በስምምነት
የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ ከህዝብ 2 የመንጃ ፈቃድ ጋር
በስራ መደቡ 2 አመትና ከዛ በላይ የስራ
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ገርጂ ኖክ ነዳጅ ማደያ ጀርባ ከብሪቲሽ ት/ት ፊት ለፊት ኤ.ቲ.ጂ ጆይ የጣፋጭ ምግቦች ኢንዱስትሪ አስተዳደር ቢሮ በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ።
ለበለጠ መረጃ +251924680113/+251921350933 መደወል ይችላሉ።
Job Requirements Completion of 8th Grade with a Public 2 Driving License and relevant work expereince How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ገርጂ ኖክ ነዳጅ ማደያ ጀርባ ከብሪቲሽ ት/ት ፊት ለፊት ኤ.ቲ.ጂ ጆይ የጣፋጭ ምግቦች ኢንዱስትሪ አስተዳደር ቢሮ በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251924680113/+251921350933 መደወል ይችላሉ።Deadline: Jun 2, 2025, 12:00 AM
Location: Gerji
Amount: 2