Position:
Organization: Kokeb Flour and Pasta Factory Plc
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ብዛት፡ 1
የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
የት/ት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ድግሪ በአካውንቲንግና ፋይናንስ፣ ማኔጅመንት፣ ኢኮኖሚክስ፣ ቢዝነስ ማኔጅመንት፣ ማርኬቲንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ የተመረቀ/ች
የስራ ልምድ፡ 5 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ላት
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ደብረዘት መንገድ ሳሪስ ከአዳማ ሆቴል ገባ ብሎ ባለው መንገድ 58 ማዞሪያ በአካል በመገኘት ወይም በኤሜል፡ hr.kokenflor@gmail.com መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251921502961 ይደውሉ።
Job Requirements Bachelor's Degree in Marketing, Management, Accounting & Finance, Economics, Business Management or in a related field of study with relevant work experience How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ደብረዘት መንገድ ሳሪስ ከአዳማ ሆቴል ገባ ብሎ ባለው መንገድ 58 ማዞሪያ በአካል በመገኘት ወይም በኤሜል፡ hr.kokenflor@gmail.com መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251921502961 ይደውሉ።Deadline: Aug 9, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 1