Position:
Organization: Wereta International Business PLC
የሥራ ቦታ፡- አዲስ አበባ
ደመወዝ፡- በስምምነት
የመጀመሪያ ድግሪ በማርኬቲንግ ማኔጅመንት፣ ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ በማኔጅመንት፣ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች
2 ዓመት የሥራ ልምድ / በግራናይት እና ማርብል/ ሽያጭ ልምድ ያለው
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቦሌ መድሀኒዓለም ፊት ለፊት በሚገኘው ኒው ብራይት ታወር 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 401 D በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251116451183 ይደውሉ።
Deadline: May 16, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 1