Sales Officer

Position:

Organization: Ethiopian Trading Businesses Corporation

Not Specified

የስራ መደቡ መጠሪያ፡ የሽያጭ ሰራተኛ

ደረጃ፡ 7

ደመወዝ፡ በተቋሙ የደመወዝ ስኬል

ብዛት፡ 1

የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ

ዋና ኃላፊነቶች፡

አዳዲስ የሽያጭ እድሎችን በገቢያ ምርምር፣ በኔትወርክ እና በኮልድ ኮሊንግ መለየት

ከአዳዲስ እና ነባር ደንበኞች ጋር ጠንካራ ግንኙነቶችን ማዳበር እና ማቆየት

ምርቶችን ወይም አገልግሎቶችን ለወደፊቱ ደንበኞች ማቅረብ፣ ማስተዋወቅ እና መሸጥ

የሽያጭ ጉብኝቶችን፣ የምርት ማሳያዎችን እና ድርድሮችን ማካሄድ

የስራ መስፈርቶች፡

የትምህርት ደረጃ፡ በቴክኒክና ሙያ ደረጃ 2/ደረጃ 1 በቢዝነስ ማኔጅመንት፣ ማርኬቲንግ ማኔጅመንት፣ ግዥና ንብረት አስተዳደር፣ አካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ የተመረቀ/ች ወይም 10ና ክፍል ያጠናቀቀ/ች

የስራ ልምድ፡ 4 አመት ለ10ኛ ክፍል፣ 2 አመት ለደረጃ 1፣ 0 አመት ለደረጃ 2

የማመልከቻ መመርያ፡

አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቄራ አጠገብ በሚገኘው የዘርፋ ዋና መ/ቤት የሰው ሃብት አስተዳደር ክፍል ቢሮ 9 በአካል በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ

ለበለጠ መረጃ +251901956926/+251991245065 መደወል ይችላሉ።

ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ

Job Requirements TVET Level 2 or Level 1 in Business Management, Marketing Management, Purchasing and Property Management, Accounting or in a related field of study with relevant work experience Expereince: 4 years for 10th Grade, 2 years for Level 1, and 0 years for Level 2 Duties & Responsibilites: - Identify new sales opportunities through market research, networking, and cold calling. - Develop and maintain strong relationships with new and existing clients. - Present, promote, and sell products or services to prospective customers. - Conduct sales visits, product demonstrations, and negotiations. How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቄራ አጠገብ በሚገኘው የዘርፋ ዋና መ/ቤት የሰው ሃብት አስተዳደር ክፍል ቢሮ 9 በአካል በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251901956926/+251991245065 መደወል ይችላሉ።

Deadline: May 19, 2025, 12:00 AM

Location: Kera

Amount: 1

SIMILAR JOBS

No results found

feeling blue