Position:
Organization: Ethiopian Mineral Corporation
ደመወዝ፡ 11477
ብዛት፡ 2
የስራ ቦታ፡ ዋና መ/ቤት አዲስ አበባ
የቅጥር ሁኔታ፡ ኮንትራት
የት/ት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በማርኬቲንግ፣ በቢዝነስ አስተዳደር ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች
የስራ ልምድ፡ 3 ዓመት ቀጥተኛ የስራ ልምድ ያለው/ላት
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር 22 ማዞሪያ አውራሪስ ሆቴል በሰው ሀብት ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 08 በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ። በለጠ መረጃ +251116611362/ +251116613355 መደወል ይችላሉ።
Job Requirements Bachelor's Degree in Marketing, Business Administration or in a related field of study with relevant work experience How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር 22 ማዞሪያ አውራሪስ ሆቴል በሰው ሀብት ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 08 በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ። በለጠ መረጃ +251116611362/ +251116613355 መደወል ይችላሉ።Deadline: Jun 6, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 2