Position:
Organization: Yoab Trading PLC
የመጀመሪያ ድግሪ በማርኬቲንግ፤በማኔጅመንት፤በአካውንቲንግ፤ በኢኮኖሚክስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
በሙያው ሁለት አመት እና ከዛ በላይ ቀጥተኛ የሆነ የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
ሴልስ ሥራ ላይ ብቁ የሆነ እውቀት እና አክህሎት ያለው እና መረጃ ማቅረብ የሚችል/የምትችል
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ አምቸ ጎን ጆኒ ጋራጅ ፊት ለፊት በሚገኘው የድርጅቱ ዋ/ቢሮ በመገኘት ወይንም በኢሜል፡ yoabtrading@gmail.com መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251116910074/+251116910075/+251973565656 ይደውሉ።
Deadline: May 12, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 2