Sales Representative

Position:

Organization: Merkato Financial Solutions

Not Specified

Job Requirement

  • ትምህርት ዝግጅት: ዲፕሎማ / 10+3 በተመሳሳይ የትምህርት መስክ ያለው/ላት

  • የሥራ ልምድ: አዲስ ተመራቂዎች

ብዛትና መደብ፡ በሁሉም ቅርንጫፎች (በእያንዳንዱዕ shift 10 ሠራተኞች)

ደመወዝ፡  9,500 ብር በየሺፍቱ

የሥራ ሰዓት (ሺፍት)፡ ከጠዋቱ 1:00 እስከ ከቀኑ 6:30 ወይም ከቀኑ 7:00 እስከ ምሽቱ 12:30

ዋና ዋና ኃላፊነቶች

የሽያጭ ተወካይ (Sales Representative) – ኃላፊነቶች (0 ዓመት የሥራ ልምድ)

  • ለደንበኞች ስለ ምርቶች እና አገልግሎቶች መረጃ መስጠት።

  • ምርቶችን ማስተዋወቅና ሽያጭን ማሳደግ።

  • አዳዲስ ደንበኞችን መፈለግና ግንኙነት መፍጠር።

  • የደንበኞችን ጥያቄዎች በአግባቡ መመለስ።

  • የሽያጭ መረጃና መዝገቦችን በትክክል መያዝ።

  • የኩባንያውን የሽያጭ ፖሊሲዎችና መመሪያዎች መከተል።

  • ከቡድን አባላት ጋር በትብብር መስራት።

  • በአለቃ የሚሰጡ ሌሎች ተዛማጅ ሥራዎችን ማከናወን።

How to Apply

አመልካቾች ፒያሳ አሊያና ሞል (Country Mall) 1ኛ ፎቅ በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ፡፡

ማስታወሻ፡ ለደብረ ብርሃን አመልካቾች በዚህ ስልክ ቁጥር በመደወል ማመልከት ይችላሉ +251953809409

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0985806355/ +251970695169 ይደውሉ፡፡

Job Requirements ዲፕሎማ / 10+3 በተመሳሳይ የትምህርት መስክ ያለው/ላት አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች ፒያሳ አሊያና ሞል (Country Mall) 1ኛ ፎቅ በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ፡፡ ማስታወሻ፡ ለደብረ ብርሃን አመልካቾች በዚህ ስልክ ቁጥር በመደወል ማመልከት ይችላሉ +251953809409 ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0985806355/ +251970695169 ይደውሉ፡፡

Deadline: Aug 5, 2026, 12:00 AM

Location: Piassa

Amount: 1